✦
Auto Fetched
•Zemarian Collection
ሚካኤል ይላል አንደበቴ
ዘማሪ ሙሉቀንLyrics
☦️ሚካኤል ይላል አንደበቴ☦️
ሚካኤል ይላል አንደበቴ/2 ስለፀና
በስሙ ጉልበቴ ታሪክ ሰርትዋል
ያኔ በህይወቴ
ገና ህፃን ሳለው ታናሽ ብላቴና
ጠላቴ ብያበዛ የህይወቴን ፈተና
በባህር በየብሱ ተበታተነልኝ ከኔ
ጋራ ያለው ለሞት አይሰጠኝም
ሞቴን የሰረዘ ህይወትን የጻፈ
በክንፎቹ ጥላ ልጁን ያሰረፈ
በልቤ ሰሌዳ ስሙን አትሚያለው
በሄድኩበት ሁሉ ሚከኤል እላለው
በባህዳን ሀገር ሞገስ የሆነኝ
ከፊቴ እየወጣ ሰልፉን የመራኝ
ቀስቱን እያጠፈ ከፊቴ እየጣለ
በቆፈረው ጉርጓድ ገዳዩን ገደለ
ታሪክ ተቀየረ እንባይ ታበሰ
ፈርኦን ወደቀ ሀሞቱ ፈሰሰ
ያስተምረኝ ጀመር በገናን
አሲዞ ታላቁን ቀይ በህር በድል
አሳልፎ
መዝሙር
ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.